


Southwest Communications
@Southwest1763014413Communications
Recent posts
ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተቋቋሙ ልዩ ምርጫ ጣቢያዎች ላይ መራጮች ስለሚመርጡበት አግባብ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደረገ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተቋቋሙ ልዩ ምርጫ ጣቢያዎች ላይ መራጮች ስለሚመርጡበት አግባብ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያየ። የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር፣ ምርጫ ቦርድ አካታችነትን በሁሉም አንጻር ለማረጋገጥ በርካታ ሥራዎችን ሲሠራ እንደነበር ገልጸ… 
የኢትዮጵያን የዲጂታል ሉዓላዊነት በማረጋገጥ የሳይበር ደኅንነት ስጋትን የሚቀለብስ የሰው ሃይል ማፍራት እየተቻለ ነው የኢትዮጵያን የዲጂታል ሉዓላዊነት በማረጋገጥ የሳይበር ደኅንነት ስጋትን የሚቀለብስ የሰው ሃይል ማፍራት እየተቻለ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ገለጸ። አስተዳደሩ በዘንድሮው ክረምት ለ5ኛ ጊዜ የሚያካሂደውን የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ (Cyber Talent Summer Camp) ዝግጅት አስመልክቶ መግለ… 
በምዕራብ ኦሞ ዞን በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታዎች ዙሪያ ዉይይት በጀሙ ከተማ ተካሄደ በውይይቱ የተገኙት የኢፌዲሪ የመከላከያ ሰራዊት አመራር ሜጀር ጀነራል ታደሰ አመሎ እንደተናገሩት አጠቃላይ የፀጥታ ሁኔታ ላይ አመራሮች እና የፀጥታ አካላት ተቀናጅተው መስራት አለባቸው ብልዋል። ወቅቱ የምርጫ ከመሆኑም አንጻር የተሳካ ምርጫ ለማድረግ ጠንካራ ሥራዎች እንደሚሰራ ተናግሯል። የመንግስት አቅጣጫ ተከትልን ስራዎች እንስራለን ያሉት ጀነራሉ አመራሮች… 
ካርዴ ዋጋ አለዉ፤ድምጼን ለመስጠት ተዘጋጅቻለሁኝ። ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፤ ክልላዊ የበልግ አረንጓዴ አሻራ ተከላ በይፋ አስጀመሩ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በሸካ ዞን ተገኝተው የሁለተኛው ዙር ክልላዊ የበልግ አረንጓዴ አሻራ ተከላ መርሐግብርን በይፋ አስጀምረዋል። በመርሐግብሩ ላይ ርዕሰ መስተዳድሩ ባስተላለፉት መልዕክት፤ የሸካ ዞን በተፈጥሮ ሀብት የታወቀ መሆኑን ገልጸው፣ ይህንን እምቅ ጸጋ ወደ ላቀ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃ… 
ብልጽግና ፓርቲ በአጭር ጊዜ ውስጥ የኢትዮጵያ ከፍታ እያረጋገጠ ያለ ፓርቲ መሆኑን የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ነጋ አበራ ተናገሩ። በካፋ ዞን ሺሽንዳ ከተማ አስተዳደር በመንግሥት እና በህዝብ ተሳትፎ የተገነቡ የተለያዩ ፕሮጀክቶች በክልልና በዞን ከፍተኛ አመራሮች ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል። ብልጽግና ፓርቲ በአጭር ጊዜ ውስጥ የኢትዮጵያን ከፍታ እያረጋገጠ የሚገኝ ፓርቲ መሆኑን የክል… 
ስምንት አስርት ዓመታትን የተሻገረው የኢትዮጵያ እና የተመድ የዲፕሎማሲ ጉዞ ኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) መሥራች አባላት አንዷ በመሆን የጀመረችው የ80 ዓመታት ታሪካዊ አጋርነት፣ ሀገራችን በዓለም አቀፍ መድረክ ያላትን ጽኑ አቋም የሚያሳይ ነው። ይህ የቆየ ግንኙነት በተለይም ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮዎች ላይ ያላትን ንቁ ተሳትፎ እና ቀጠናዊ ሰላምን ለማረጋገጥ የምታደርገውን ጥረት ዕውቅና የሚሰ… 
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት የሳምንቱ አበይት ክንውኖች ፡- 👉ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፤ ክልላዊ የበልግ አረንጓዴ አሻራ ተከላ በይፋ ማስጀመራቸው፤ 👉 ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፤ በቤንች ሸኮ ዞን ደቡብ ቤንች ወረዳ የተጠናቀቁ የልማት ፕሮጀክቶችን በማስመረቅ አዲስ ለሚገነባው የመስኖ ፕሮጀክት የመሠረተ ድንጋይ ማስቀመጣቸው፤ 👉በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከሚቀሳቀሱ ተፎ… 
በሸካ ዞን ግብርናን ለማዘመን የሚያስችሉ የ117 ሚሊዮን ብር የልማት ፕሮጀክቶች ግንባታ መሠረተ ድንጋይ ተቀመጠ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሸካ ዞን ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉና ከ117 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚጠይቁ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች የመሠረተ ድንጋይ ተቀምጧል። በክልሉ የግብርና ቢሮ በምግብ ስርዓተ ማጠናከሪያ ፕሮግራም ድጋፍ የሚገነቡትን የእነዚህን ፕሮጀክቶች መሠረተ ድንጋይ ያስቀመጡት የክልሉ ምክትል ር… 
ስድስት ዕጥፍ ያደገ የክልሉ ገቢ 30 ቢሊየን ብር የሳበ ኢንቨስትመንት ሥራ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የክልሉን ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ስራ አፈፃፀም በመገምገም ቀጣይ የስራ አቅጣጫዎችን አስቀመጡ። የኮርፖሬሽኑ የ2018 በጀት ዓመት የ9 ወራት ስራ አፈፃፀም በኮርፖሬሽኑ ስራ አስክያጅ ኢንጂነር አማኑኤል አሰፋ ቀርቦ ሰፊ ውይይትና ምክክር ተደርጎበታል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድሩ ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የኮርፖሬሽኑን የስራ አፈፃፀም በገመገሙበት ወቅት ኮርፖሬሽኑ የ… 